ሰበር ዜና - የአብይ አህመድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር ደርሶናል
በአማራ ክልል ስለሚካሄደው የአብይ አህመድ ኦፕሬሽን ልዩ የሆነ ጥብቅ መረጃ ለንቃት ሚዲያ ደርሶታል። መረጃው ይህንን ንጹሃን እየተጨፈጨፉበት ያለውን የድሮን ጥቃት የተመለከተ ሚስጢራዊነቱ በጥቂት አመራሮች ብቻ የተያዘ ጥብቅ መረጃ ሲሆን ንቃት ሚዲያ ከሰዓታት በኋላ የሚያቀርበው ይሆናል።
ሰበር ዜና - የአብይ አህመድ ልዩ ኦፕሬሽን ዝርዝር ደርሶናል
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ